Get Mystery Box with random crypto!

በ2016 ዓ.ም. መደበኛ የመማር ማስተማር ስራዉ ከመጪው ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀም | ትምህርት ሚኒስቴር

በ2016 ዓ.ም. መደበኛ የመማር ማስተማር ስራዉ ከመጪው ሰኞ መስከረም 7 ቀን 2015 ዓ.ም. ጀምሮ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ይጀምራል!

የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ከመስከረም 7 ጀምሮ መደበኛ የመማር ማስተማር ስራዉ እንደሚጀመር አስታውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ "የጋራ መግባባት ለዉጤታማ መማር ማስተማር"  በሚል መሪ ቃል የ2016 ትምህርት ዘመን አጀማመርን በሚመለከት በከተማዋ ከሚገኙ ከሁሉም ትምህርት ቤቶች ርዕሰ መምህራን ጋራ ዉይይት እያካሄደ ይገኛል።

@News_For_Student
@News_For_Student