Get Mystery Box with random crypto!

ለ2014 ዓ.ም. ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ ትምህርት ቤ | Neway Challenge Academy-Official Account

ለ2014 ዓ.ም. ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ
ትምህርት ቤታችሁ እሁድ ጥቅምት 20, 2015 ዓ.ም እናንተን ለማስመረቅ ዝግጅት ያጠናቀቅን ስለሆነ በዝግጅቱ ላይ ለመታደም ቁጥር 2 ትምህርት ቤት የስብሰባ አዳራሽ ከ2:00 ሰአት ጀምሮ እንድትገኙልን በአክብሮት ግብዣ እናቀርባለን።
ትምህርት ቤቱ