Get Mystery Box with random crypto!

ለ2014 ዓ.ም. ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ በትላንትናው | Neway Challenge Academy-Official Account

ለ2014 ዓ.ም. ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች እና ወላጆች በሙሉ
በትላንትናው እለት የ12 ክፍል ተማሪዎችን የምርቃት ስነስርአት በተሳካ ሁኔታ አከናውነናል። በዝግጁ ላይ ታዳሚ ለነበራችሁ ሁሉ ምስጋናችን ከፍ ያለ ነው። ውድ ተማሪዎቻችንም በሀገር አቀፍ ፈተና ጥሩ ውጤት አምጥታችሁ ቤተሰቦቻችሁን እና ትምህርት ቤታችሁን እንደምታኮሩ ሙሉ ተስፋ አለን።
ትምህርት ቤቱ