Get Mystery Box with random crypto!

መንፈስ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን አንድ ሊቀ ካህናት በመቅደስ ሲያገለግል፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ያው | New Life Ministry

መንፈስ ቅዱስ

በብሉይ ኪዳን አንድ ሊቀ ካህናት በመቅደስ ሲያገለግል፣ የእግዚአብሔርን ፈቃድ ያውቅ ዘንድ፣ ኡሪምና ቱሚም የተባሉትን ሁለት ድንጋዮች በደረት ኪሱ ውስጥ በማድረግ ወደ እግዚአብሔር ይቀርባል።

ክርስቶስ፣ ''እርሱ ለእኔ ካለው ወስዶ ይነግራችኋል፣ ወደ እውነት ሁሉ ይመራችኋል'' በማለት ስለ መንፈስ ቅዱስ ነገረን! በዚህም፣ መንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መንፈስ ለሆነው ትክክለኛ ማንነታችን የሚመሰክርልን የአዲሱ ኪዳን ኡሪምና ቱሚም ሆነ!

ወንድም ቢንያም ተስፋዬ

@ye_adis_kidan_hiwot