Get Mystery Box with random crypto!

ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!

የቴሌግራም ቻናል አርማ nesiha_lesetoch — ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!
የቴሌግራም ቻናል አርማ nesiha_lesetoch — ነሲሐ ለሱኒዋ እህቴ!!
የሰርጥ አድራሻ: @nesiha_lesetoch
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 840
የሰርጥ መግለጫ

https://t.me/nesiha_lesetoch
ይህ ሴቶችን ያተኮረ ምክሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነዉ
ለአስተያየት ለእርማት ይህን ቦት ይጠቀሙ
@SeniyyaBot
@SeniyyaBot
https://t.me/آم سنية_بنت محمد

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-10 11:50:09 ፈጣን ማሳሰቢያ!!

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

እንደሚታወቀው አልኢህሳን የክረምት ኮርስ ለመስጠት ዝግጅት ላይ እንደሆነ ቀድሞ አሳውቆ ሀምሌ አራትና አምስት ሰኞና ማክሰኞ ግቡ በማለት አሳውቆ ነበር

ይሁን እንጂ በተለያዩ የስራ ውጥረት ምክንያት ለተባለው ቀን መቀበል ስላልቻለ ወደ ቀጣዩ ሀሙስና ጁሙአ አረማምዷል

ስለሆነም ይህንን መረጃ ያያቹህ እህት ወንድሞች ላልደረሳቸው እያደረሳቹህ እንድትተባበሩን ከታላቅ ምስጋና ጋር እንጠይቃለን
20 views08:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 15:41:28 #ለህፃናቶች_ጥቆማ_የተደረገበት_ነጥብ

ሑዘይፋ_መስጊድ_ጨርጫሪት_መስጊድ

t.me/abumuazhusenedris
86 views12:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-01 15:31:56 #خطبة_الجمعة.

عن ذي الحجة

وما يستحب فعله فيها

وما ينهي عنه فعله فيها

ስለ አስሩ የዙል ሒጃ ቀናቶችና

ስለሚወደዱትና ስለሚጠሉ ተግባራቶች


#بأبي_معاذ_آل_أبادر

t.me/abumuazhusenedris
110 views12:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 10:39:35 ታላቅ የክረምት ኮርስ ምዝገባ በደሴ

አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሂ ወበረካቱህ

ዉድና የተከበራችሁ ወንድምና እህቶች እነሆ የ አል ኢህሳን መርከዝ ለሁለት ወር የሚቆይ ኢስላማዊ ኮርስ ለመስጠት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ ሲሆን ካሁን ሰአት ጀምሮ እውቀት ፈላጊ የሆኑ ወንድምና እህቶች መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን ያሳዉቃል፡፡

መርከዙ ለሁለት ወር በራሱ ወጭ የሚያስተናግደው የተማሪዎች ብዛት 50 ሲሆን ከወንዶች 30 ከሴቶች ደግሞ 20 ብቻ ነው ስለሆነም ቦታው ሳይሞላ ፈጥናቹህ እንድትመዘገቡ ያሳዉቃል፡፡ በራሱ ወጭ ኮርሱን መከታተል የሚፈልግ በዬትኛዉም ሰዓት መመዝገብ ይችላል።

ማሳሰቢያ

1 መርከዙ በራሱ ወጭ(ምግብና ማደሪያ) 50 ሰወችን ብቻ የሚያስተናግድ ሲሆን ከ 50 በላይ ላሉ ተማሪዎች ወጫቸዉን ከሸፈኑ መርከዙ በነጻ መዝግቦ የሚያስተምር መሆኑን እንገልጻለን ፡፡

2 መርከዙ ለሁሉም ተማሪዎች ኮርሱን በነጻ የሚሰጥ ሲሆን ለመጀመሪያ መመዝገቢያ 500 ብር ያስከፍላል፡፡

3 እያንዳንዱ ተማሪ ወደመርከዙ በሚመጣ ሰአት የሌሊት ልብስ እና ፍራሽ ዪዞ መምጣት ዪጠበቅበታል፡፡

4 መርከዙ በራሱ ወጭ ለሚያስተምራቸው 50 ተማሪዎች ከ ሰኔ 20/10/14 እስከ ሰኔ 24/10/14 ባለው ሰአት ብቻ ምዝገባ የሚያካሂድ ሲሆን በራሳቸው ወጭ ለሚማሩ ተማሪዎች በየትኛዉም ሰአት መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

5 በመርከዙ ወጭ ለመማር የተመዘገቡ ተማሪዎች ከ ሃምሌ 1/11/14 እስከ ሐምሌ 5/11/14 ድረስ መግባት ዪጠበቅባቸዋል፡፡

6 ለኮርሱ ለመመዝገብ ማንኛዉም ተማሪ ቁራን በነዞር መጨረስ ዪጠበቅበታል፡፡

7 የምንቀበላችው የ ሴት ተማሪዎች መርከዙ ድረስ አምጥቶ ሃላፊነተቸዉን የሚወስድ መህረም ማምጣት ዪጠበቅባቸዋል፡፡

8 ማንኛዉም ተማሪ ወደ መርከዙ ሲመጣ ህጋዊ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅበታል።

አል ኢህሳን መድረሳ በደሴ

አድራሻ
ደሴ ከ ኬላ ከፍ ብሎ ኳስ ሜዳ አልታቤ ትምህርት ቤት አጠገብ

የመመዝገቢያ ፎርም

1 ሙሉስም___

2 ዕድሜ___

3 ፆታ___

4 ሃገር___

መመዝገቢያ
ከታች ያለዉን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላቹህ

ለወንዶች

@TellTheTruth12

@Abumuaz9

@abureyyis

ለሴቶች
@R_muktar

@Bint_seid_ukht_nure

አል ኢህሳን መርከዝ የቴሌግራም ግሩፕ
t.me/AlihsanCharityAssociation
t.me/AlihsanCharityAssociation
107 views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 07:15:21 አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ሐላል ስራ መስራት በሸሪዓችን እጅግ የተወደደ ነው ስለሆንም በደሴ ከተማ ጨው ተራ ህንፃ ላይ የሱና ወንድም እህቶች የህፃናት አልባሳት ሱቅ ከፍተዋልና ሸምቷቸው እዘዟቸው

የስልክ አድሪስ ይለጠፋል ኢንሻአሏህ

t.me/+l0WwzjPWRow5ZmM8
71 views04:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 15:29:38 ፈረስ አጎቴ ነው አህያን አላውቅም
<=====================>

يقال قيل للبغل "من أبوك؟" فأجاب "بأن الفرس خالي"


ለበቅሎ አባትህ ማነው ተብሎ ተጠየቀ ፈረስ አጎቴ ነው አለ


فهمتم؟إذا وطيئ الحمار الفرس تلد البغل

ተረዳቹህ?? አህያ ፈረስን በሚገናኝ ጊዜ በቅሎ ትወልዳለች

ثم إذا سئل البغل ب"من أبوك؟"أخذته العزة فأجاب ب"أن الفرس أخو أمي"

ከዚያም በቅሎውን ማነው አባትህ ተብሎ በተጠየቀ ጊዜ ኩራት ይይዘውና ፈረስ አጎቴ ነው አለ

فتعجب!! السؤال في جانب والجواب فى جانب.

ተደነቅ(ተገረም) ጥያቄው በአንድ ጎን መልሱ በሌላ ጎን


ومثل هذا سؤال أخينا خضر أحمد الخميسي للأخ حسين السلطي ب"إن كان الثناء على أهل البدع يخرج من السلفية مطلقا فلماذا لم يخرج الدار قطني وعبدالوارث بثنائهما علي الأشعري والقدري؟"

የዚሁ አይነት ነው የወንድማችን ኸድር ለሑሰይን ስልጤ የጠየቀው ጥያቄ


"የቢድዓን ሰዎች ማወደስ በልቁ ከሰለፊያ የሚያወጣ ከሆነ ዳረ ቁጥኒይና ዐብዱል ዋሪሥ ቀደሪይንና ዐሽዓሪይን በማወደሳቸው ከሰለፊያ ለምን አልወጡም?"


فلم يجب الأخ حسين السلطي جوابا بينا لا غبار فيه ولكن تكلم كثيرا وطويلا مع أن الجواب ب"نعم أو لا"

ሑሰይን ስልጤ አቧራ(ጠለሸት)የሌለው መልስ አልመለሰም ነገር ግን ረጅምና በርካታ ወሬን አወራ መልሱ ወጥተዋል ወይም አልወጡም ሁኖ ሳለ።

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
118 views12:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 14:17:28 አንች ናፋቂ አንቺ ስደተኛ አንች ባህታዊ
<><><><><>አይዞሽ<><><><><>

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

አንች በሰው አገር ያለሽ እህት ሆይ!! አይዞሽ ያልፋል በጣም አታስቢ አትጨናነቂ


ይገባኛል ወንዝሽ እንደሚናፍቅሽ ጓደኞችሽ እንደሚናፍቁሽ ቤትሰቦችሽ እንደሚናፍቁሽ ሌላው ቀርቶ ላሞቹ በሬወቹ እንደሚናፍቁሽ ይገባኛል ግን ያልፋል።

በተለይ ወደ ሰው አገር ከሄድሽ ቡሃላ የእናት የአባት የወንድም የእህት ሞት ከሰማሽ ሀዘኑ ከባድ ነው።

ቢሆንም ግን ስለሚያልፍ ዋጥ አርገሽ አሳልፊው በእርግጥ የቤትሰብ ሞት ስሜቱ ከባድ ነው

ይሁን እንጂ የመከራ ማሲንቆ እያንጎራጎርሽ ራስሺን ከመጉዳት የኢማን መቀነት ታጠቅ ብለሽ አሏህ እንድምራቸው ዱአ እያደረግሽ በትዕግስት ስራሽን ብትሰሪ ይሻላል።

አንዳንዴ ሳታስቢው በናፍቆት ሰመመን ገብተሽ እንባሽ በጉንጮችሽ ላይ ሲወርዱ ልታይ ትችያለሽ

ግን አታብሰልስይው ቶሎ ብለሽ ቁርኣን ወይም ሐድስ ወይም ሙሓደራ ከፍተሽ አዳምጭበት ወይም ቁርኣን ቅሪበት

ይህ ካልሆነ ግን ተጎጂይቱ አንችው ነሽ ቆንጆ ማለት ትዝታና መከራ በሚመጣበት ጊዜ ታጠቅ ብሎ በትግስት የሚያሳልፍ ነው

አሏህ ይርዳሽ አሏህ ከመከራ ዜና ይጠብቅሽ

t.me/abumuazhusenedris
t.me/abumuazhusenedris
138 views11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-18 07:35:23 #በታላቁ_ሸይኽ_ሸይኽ_ሙሳ_አልቀጧኒ_የሸይኽ_አህመድ_የሐየ_ነጅሚ_ተማሪ በሆኑት

ኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ ላይ የተደረገ ደዕዋ ነው ይደመጥ

ምላሳቹህን አትልቀቁ በሚል ርእስ የተደረገ በጣም ጠቃሚ ምክር

አማረኛ ስለማይችሉ በዐረበኛ ነው አልፍ አለፍ ብዬ ተርጉሜዋለሁ

በውስጡ ከተዳሰሱ ነጥቦች ውስጥ ጀርሕና ተዕድል ትልቅ የእውቀት ዘርፍ ቢሆንም የኛ ስራ አይደለም የታላላቅ የሐድስ ሊቆች ሙያ ነው ተብሏል


መልዕክቱን በፅሁፍ እስከ ምቀይረው ለጊዜው አዳምጡት

t.me/abumuazhusenedris
131 views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-16 15:11:47 የኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን ኢድሪስ ክስ
~
እንደሚታወቀው ባለፈው ከ20 ቀናት በላይ ግንቦት ወር ውስጥ በተለያዩ ጣቢያዎች ውስጥ ታስሮ ቆይቷል።

የሚገርመው ከ20 ቀናት ቡሃላ የተጠየቀው ጥያቄ ነው አመራሮቹ በጣም ገራሞች ኃይለ ቃል መናገር የማይፈልጉ ረጋ ያሉ ከመሆናቸው ጋር ግን የተከሰሰበት ነገር በጣም ያስገርም ነበር

ኡስታዝ አቡ ሙአዝ የታሰረው ሁሉም እንደኔ ከሆነ በደል ነው ይላል

ክሶቹም ሁለት ነበሩ

①ኛው አለማዊ ትምህርት አይቻልም አትማሩ እያልክ ትሰብካለህ አሉ የሚል ነበር

መልሱም ያስገርማል

ክሱ ሀሰት ነው አንደኛ የሚማር ልጅ አለኝ ሁለተኛ ከጁንታው ወረራ ቡሃላ የገራዶ ትምህርት ቤት በሰፈር ዱርዬ ተዘርፎ ስለነበረ ምንም እንኳ የኔ ንብረት ሙሉ በሙሉ ቢዘረፍም

አንድ እሽግ 500 ፈሬ ልሙጥ ወረቀትና አንድ እሽግ እስክርቢቶ ለትምርት ቤቱ አበርክቻለሁ ወረዱና ጠይቁ በቀበሌው ውስጥ ለትምህርት ቤቱ ከኔ ሌላ እርዳታ ያደረገ ያለ አይመስለኝም።

②ኛው ክስ በጎንደሩ ግጭት ሰበብ ጅሃድ ውጡ ብለሃል የሚል ሲሆን መልሱ

ሀሰት ነው

በጭራሽ ሊሆን አይችልም የምን ጅሃድ ነው? ጅሃድኮ መስፈርት ያለው የአምልኮ ዘርፍ እንጂ እንደኔ አይነቱ አካል ዘሎ ጥልቅ የሚልበት አጀንዳ አይደለም።

ምን እንኳ በክስተቱ ቢከፋኝም የተናገርኩት ነገር ግን የለም።

ያም ሆነ ይህ የከሰሰኝን አካል ካልሰጣቹህኝ አልወጣም በሚላቸው ጊዜ አሁን ወደቤትህ ግባና ማስረጃቸውን ይዘው ካልቀረቡ እነማን እንደሆኑ እናሳውቅሃለን።

እሱም ችግር የለውም የህንን የታላላቆች ንብረት እስልምናን(ሱናን) ይዘን ቢዋሽብን ምንም አይቆጨን ግን አንድ ቀን ፍትህ ይመጣል።

ባጭሩ የተጨመቀ ጥያቄና መልስ

t.me/abumuazhusenedris
127 views12:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 07:55:19
ሳምንታዊ የሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም የደርስ ፕሮግራም


ሰኞ፣ ማክሰኞ እና እሮብ:-
بلوغ المرام
ከሱብሒ ሶላት በኋላ

الفواكه الجنية
ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

شرح سنن أبي داود
ቀን ከ5:00 እስከ 6:00

دعائم منهاج النبوة
ከመግሪብ እስከ ዒሻእ


ሐሙስ:-
بلوغ المرام
ከሱብሒ ሶላት በኋላ

الفواكه الجنية
ቀን ከ4:20 እስከ 5:00

شرح سنن أبي داود
ቀን ከ5:00 እስከ 6:00


ቅዳሜ እና እሁድ:-
شرح سنن الترمذي
ጠዋት ከ1:15 እስከ 2:30

صحيح مسلم
ቀን ከዐስር ሰላት በኃላ


አድራሻ:- ፉሪ (በፉሪ ሜዳ ፊት ለፊት ባለው ቅያስ ገባ ብሎ) አቡበክር መስጂድ

Abubakar mesjid - አቡበከር መስጂድ
http://maps.google.com/?cid=9777129393835294663&hl=en&gl=gb


ትምህርቱን ለመከታተል ቻናሎቹን ይቀላቀሉ
Telegram - https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
YouTube - https://youtube.com/channel/UCplz8inKRfrXjqcPKZa4aGw
113 views04:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ