Get Mystery Box with random crypto!

😂Kolfe 😂

የቴሌግራም ቻናል አርማ kolfezena — 😂Kolfe 😂 K
የቴሌግራም ቻናል አርማ kolfezena — 😂Kolfe 😂
የሰርጥ አድራሻ: @kolfezena
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 168
የሰርጥ መግለጫ

@kolfefeta
እንዳልኮራ
የድሀ ልጅ ነኝ
እንዳልፈራ
የኮልፌ ልጅ ነኝ
#
ለ 50 ሰው link share yarege admin ysetewal
@kolfewoch

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-23 21:25:30 ጩባው እስታይል

ሰው ሁሉ #UNIVERSITY ገብተህ ተመረቅ ይለኛል ኛል ኛል ኛል
እኔ ግን ዴች ብወድቅ ይሻለኛል ኛል ኛል
ምክንያቱም ደግሞ at least ስራ ይገኛል ኛል ኛል
#ተመርቆ መቀመጥ በጣም ያስጠላኛል ኛል ኛል

እርግጠኛ ነኝ ከነ #ዜማው ነው ያላችሁት ሁት ሁት ሁት

‌‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‎‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‎‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
240 views..., 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 22:08:08 ልጅ፦ አባዬ ፈተና 100 አመጣው እኮ!
አባት፦ጎበዝ የኔ ልጅ ምን ትምህርት ነው?
ልጅ፦ሒሳብ 15፣እንግሊዘኛ 30፣ ባይሌጂ 25፣ እና ኬሚሲትሪ 30።
15+30+25+30=100
247 views..., 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-18 22:08:08 ከፋዘር ጋር ተቀምጠን ደጋግሞ እያስነጠሰ ይማርህ ሳልለው ዝም ብዬው ስቀመጥ

#ጌታዬ_ማረኝ_ከዱዳ_ከብት_ጋር_ነኝ
236 views..., 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-17 21:14:21 1 . በሶሪያ ጦርነት የቆሰለው ህፃን ለዶክተሩ «እኔ ወደ ፈጣሪ መሄዴ ነው የሆነውን ሁሉ
እነግረዋለው»
2 . ኢራቅ ሞሱል ውስጥ ቆስላ እየሮጠች ካሜራማኑ ሲቀርፃት «አጎቴ እባክህ ቪዲዮ
አትቅረጸኝ ምክንያቱም ሂጃብ አለበስኩም»
3. አንድ ህፃን በፍልስጤም እጅግ በጣም ይራብና «ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቶሎ ወሰደኝ አንተ
ከወሰድከኝ በገነት ውስጥ አልራብም እዛ እበላለሁ»
4. በአፍጋኒስታን ጦርነት እጁ ክፉኛ የቆሰለው ህፃን ለሕክምና ዶክተር ጋ ወስደውት
ለዶክተሩ «ዶ/ር እጄን ስትቆርጠው ልብሴን አትቁረጠው ተጠንቀቅ ምክንያቱም እኔ ሌላ
ልብስ የለኝም እና» አለው።
የጦርነት አስከፊነትን እንማር።
296 views..., 18:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 21:09:58 አንዱ ከ12 አመት በኋላ ፍርድ ቤት ይሄድ እና ጎረቤቱን ይከሰዋል። " የክስህ ምክንያት ምንድነው " ሲባል ?
" ከዛሬ 12 አመት በፊት አውራሪስ ብሎ ሰድቦኛል "

ዳኛው ፈገግ ብሎ " እንዴ ከ12 አመት በኋላ ስድቡ እንዴት ትዝ አለህ? " ሲባል
#ከሳሽ " ዛሬ አደል እንዴ አውራሪስ ምን እንደሚመስል ያየሁት "

#ከተስፋሁን_ከበደ ፍራሽ አዳሽ

252 views..., 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 21:09:23 የእህትህ ጓደኛ Biology አስረዳኝ ስትልህ

ውይ በጣም ቀላል subject ነው ከreproduction system እንጀምራለን
217 views..., 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 21:09:23 ክላስ ውስጥ #Game እየተጫወትክ አስተማሪው አይቶክ አምጣው ስልኩን ሲልህ

መች ዳኛ ነኝ አልክ

417 views..., 18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:49:44 አንዱ እኮ ነው ጫት እየቃመ ተርዚናውን የሌለ ቆልሎት ሲጋራ ለኩሶ ሊያጨስ ሲል የሆነች የገጠር ሴትዮ ምን ብትለው ጥሩ ነው ።
.
አይ ልጀ አትድከም እሱን ሁሉ ጎመን እቺን እሳት ታበስለዋለች ብለህ ነው።
249 views..., 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:49:44 ከሰባተኛው ፎቅ ላይ እራስህን ብትወረውር..


አምስተኛ ፎቅ ላይ ፀፀት ይገልሃል
221 views..., 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-10 21:49:44 መላጣው ሳያንስ ፂሙን ሙልጭ አድርጎ ተነስቶት(የቀጠሮ እንትን መስሎ) ጥቁር መነፅር አድርጎ ፎቶ
ተነስቶ ልኮላት "ፍቅሬ አላማረብኝም?" ሲላት "በጣም አምሮብህ ይቺን emoji መስለህ የለ እንዴ"
207 views..., 18:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ