Get Mystery Box with random crypto!

Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍

የቴሌግራም ቻናል አርማ nedir22 — Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍 N
የቴሌግራም ቻናል አርማ nedir22 — Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍
የሰርጥ አድራሻ: @nedir22
ምድቦች: ውበት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.91K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የኔ የነዲር ኑን |Nedir Nun|የግል ገፄ ነው።
የተለያዩ የኔንም ሆነ የሌሎች የጥበብ ስራዎች
ከጠቢባንና ከእውቀት አባቶች የተገኙ ምክሮች እንዲሁም የሂወት ተሞክሮዎች አጋራለሁ።
እንኳን ደህና መጡ

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-27 15:58:05 Nedir Nun || ነዲር ኑን pinned a photo
12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 15:57:31
Follow me on twitter
https://twitter.com/Nedirnun22?t=9Z6h7yOgVmqZW8baJfc7Tw&s=09
1.1K viewsNun, edited  12:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 13:25:17 Nedir Nun || ነዲር ኑን pinned a voice message
10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 13:22:38 https://www.alxafrica.com/fa-start-application
1.2K viewsNun, 10:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-16 16:58:54
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!

ታላቅ የአሏህ ወዳጅ ነበሩ። የእውቀት ማእከልም ናቸው። በወጣቱ ዘንድ ተቀባይነት ነበራቸው። ስርአት በማስያዝ ረገድ ወደር አይገኝላቸውም ነበረ። የነብዩ አቀንቃኝ ነበሩ። በተስረቅራቂ ድምፃቸው ኸልቁን ያዋልሉታል። እጅግ አፍቃሪ ነበሩ። ዛሬ ወደ አኺራ መጓዛቸውን ሰማን። እጅግ አስደንጋጭ ዜና ነው። ወሏሂ የዱንያ አንድ ብርሀን ነው የጨለመው። ብዙ እየጎደልን ነው። የቲሞች እየሆንን ነው። አሏህ በጀነት ከሚወዷቸው ነብይ ጋር ያጎራብትልን ፣ በጀነትም ይሰብስበን።
1.7K viewsNun, edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-15 11:20:20 የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ቋንቋዎች ትምህርት መከታተል ለሚፈልጉ ጥሩ እድል አመቻችቷል
በመጀመሪያ ዲግሪ የአረብኛ ቋንቋን ለመማር ለሚፈልግ ጥሩ እድል ነውና ይመዝገቡ መመዝገብ ለሚፈልጉም ይህንን መልእክት ያጋሩ
portal.aau.edu.et
በሚለው ድህረገፅ ይመዝገቡ ያስመዝግቡ
1.4K viewsNun, 08:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-05 22:06:53
ፋና እንዳያገኘው ዶክመንተሪ ይሰራበታል
The dictator
2.0K viewsNun, edited  19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-04 00:05:12 ሟችም ሙስሊም ገዳይም ሙስሊም
መስጂዱን ያወደመውም ሙስሊም ቤተከርስቲያን ሙስሊም
ንብረቱ የወደመበትም ሙስሊም አውዳሚውም ሙስሊም

የተጠና ሠንሠለታዊ ሴራ የሚሰራብህ ሙስሊም ሆይ ዛሬስ አትነቃም
3.6K viewsNun, 21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ