Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ቋንቋዎች ትምህርት መከታተል ለሚፈልጉ ጥሩ እድል አመቻችቷል በመ | Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በተለያዩ ቋንቋዎች ትምህርት መከታተል ለሚፈልጉ ጥሩ እድል አመቻችቷል
በመጀመሪያ ዲግሪ የአረብኛ ቋንቋን ለመማር ለሚፈልግ ጥሩ እድል ነውና ይመዝገቡ መመዝገብ ለሚፈልጉም ይህንን መልእክት ያጋሩ
portal.aau.edu.et
በሚለው ድህረገፅ ይመዝገቡ ያስመዝግቡ