Get Mystery Box with random crypto!

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! ታላቅ የአሏህ ወዳጅ ነበሩ። የእውቀት ማእከልም ናቸው። በወጣቱ | Nedir Nun || ነዲር ኑን 😍

ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን!

ታላቅ የአሏህ ወዳጅ ነበሩ። የእውቀት ማእከልም ናቸው። በወጣቱ ዘንድ ተቀባይነት ነበራቸው። ስርአት በማስያዝ ረገድ ወደር አይገኝላቸውም ነበረ። የነብዩ አቀንቃኝ ነበሩ። በተስረቅራቂ ድምፃቸው ኸልቁን ያዋልሉታል። እጅግ አፍቃሪ ነበሩ። ዛሬ ወደ አኺራ መጓዛቸውን ሰማን። እጅግ አስደንጋጭ ዜና ነው። ወሏሂ የዱንያ አንድ ብርሀን ነው የጨለመው። ብዙ እየጎደልን ነው። የቲሞች እየሆንን ነው። አሏህ በጀነት ከሚወዷቸው ነብይ ጋር ያጎራብትልን ፣ በጀነትም ይሰብስበን።