Get Mystery Box with random crypto!

በህይወቴ ከወሰንኳቸው ውሳኔዎች ሁሉ ትክክለኛ እና ህይወቴን የቀየረው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግ | ናዝራዊ Tube

በህይወቴ ከወሰንኳቸው ውሳኔዎች ሁሉ ትክክለኛ እና ህይወቴን የቀየረው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኜ አድርጌ የተቀበልኩት ቀን እና እሱን በግሌ ላውቀውና ከእርሱም ጋር ህብረት ለማድረግ እሱን የተከተልኩት እለት ነው።

እናንተም በግላችሁ ይህንን ወስኑ ለዚህኛው ዓለምም ሆነ ለሚመጣው በፍጹም አትጸጸቱም።

@nazrawi_tube