Get Mystery Box with random crypto!

የመሳብ ሕግ ለጥብቅ ሳይንሳዊ  ማስረጃ ድጋፍ የለውም ( Lack of scientific evidenc | ናዝራዊ Tube

የመሳብ ሕግ ለጥብቅ ሳይንሳዊ  ማስረጃ ድጋፍ የለውም ( Lack of scientific evidence) ። ብዙ ጊዜ  የሚቀርበው እንደ ሁለንተናዊ መርህ ነው ፤ ጽንሰ ሓሳቡ ስለ ስበት ያነሳና ፣ በዚያ ውስጥ የሚነሱት የይገባኛል ጥያቄዎች ግን በሜታፊዚካል ወይም በግል ታሪኮች እና ተሞክሮዎች ላይ የተመሰረቱ ሆነው ይገኛሉ ፣በዚህ ምክንያት ሳይንቲስቶቹ አስተማማኝ ሳይንሳዊ ማስረጃ እንደሌለው ይናገራሉ።  

__
ሙሉውን ሀሳብ ለማንበብ፦
Instant view የሚለውን ይጫኑ
__

https://telegra.ph/ክፍል-3-የመሳብ-ሕግ-እምነቶች-06-23