Get Mystery Box with random crypto!

በሮንዳ ባይረን መጽሓፍ እና ዲቨዲ ላይ ጥልቅ ጥናትና ምርምር እያደረጉ ያሉ ምሁራን እና ክርስቲያን | ናዝራዊ Tube

በሮንዳ ባይረን መጽሓፍ እና ዲቨዲ ላይ ጥልቅ ጥናትና ምርምር እያደረጉ ያሉ ምሁራን እና ክርስቲያን የዕቅበተ - እምነት ሰዎች በመጽሓፉም ሆነ በፊልሙ ላይ ያለው የባይረን አስተሳሰብ “በዘመናት የቆዩትን የቃል - ወጎች ( oral tradition)፣ በሥነ-ጽሁፍ፣ በሩቅ ምሥራቅ ኅይማኖቶች እና በፍልስፍናዎች ውስጥ ያሉትን  አስተሳሰቦች አሰባስቦ  በአንድ ላይ የመጣ አዲስ ፍልስፍና ነው ብለው ይናገራሉ። መጽሓፉ እና ፊልሙ እንደ አዲስ እና አስደሳች ሆኖ ባለንበት በዚህ ዘመን ለአንባቢያን  የሕይወት ልምምድ ቢቀርብም ከምሥጢሩ መጽሓፍት እና ፊልም በፊት ግን ተመሳሳይ መልእክት ያላቸው ሌሎች  መጽሓፍትና ብዙ ሰዎች ነበሩ...

__
የበለጠ ለማንበብ፦
Instant view የሚለውን ይጫኑ
__

https://telegra.ph/የመሳብ-ሕግ-የሚያስተምረው-ሁለንተናዊ-የኅይል-ጉልበት-መጽሓፍ-ቅዱሳዊ-ወይስ-ሜታፊዚካላዊ-06-18