Get Mystery Box with random crypto!

ከ 2 ቀናት በኋላ ሳር ቤት ሙሉ ወንጌል ከ9:00 ጀምሮ “...ማንኛውም ነገር ከመለኮታዊው | ናዝራዊ Tube

ከ 2 ቀናት በኋላ
ሳር ቤት ሙሉ ወንጌል
ከ9:00 ጀምሮ

“...ማንኛውም ነገር ከመለኮታዊው አስተምህሮ በተፃሮ ሲቆም፣ ወይም ቅይጥነት ሲዳበለው ተሐድሶ ያስፈልጋል። የእግዚአብሔር ሰው ነኝ የሚል ሁሉ አምልኮተ ባዕድን፣ ርኩሰትን፣ ጥንቆላን፣ ኑፋቄን፣ በወንጌል ስም መነገድን፣ ወዘተ ማፍረስ ግድ ይለዋል። በእግዚአብሔር ከተሰጠው መመሪያ ውጭ በሰው የተገነቡ መሠዊያዎች እስከሚሰነጠቁና ዐመዳቸው እስከሚፈስ ድረስ ቢሰነጣጠቁ እንደነቃለንን (፩ኛ ነገ. 13)?” ሰሎሞን አበበ ገብረ መድኅን

#ተሐድሶውሲታወስ
@nazrawi_tube