Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያ ሩሲያ አሸባሪዎችን ለመዋጋት ለምታደርገው ጥረት ሙሉ ድጋፍ እንደምተሰጥ ገለጸች ኢትዮጵያ | Natnael Mekonnen

ኢትዮጵያ ሩሲያ አሸባሪዎችን ለመዋጋት ለምታደርገው ጥረት ሙሉ ድጋፍ እንደምተሰጥ ገለጸች

ኢትዮጵያ በሩሲያ ሞስኮ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት አውግዛለች። በሩሲያ ሞስኮ የሙዚቃ ኮንሰርት ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 115 ደርሷል።

ኢትዮጵያ ስለ ጥቃቱ ምን አለች? በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://bit.ly/497KpVx