Get Mystery Box with random crypto!

70 ሺህ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ሊመለሱ ነው በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ | Natnael Mekonnen

70 ሺህ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ሊመለሱ ነው

በሳዑዲ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን የመመለስ ስራ በ2 ሳምንት ውስጥ ይጀመራል ተብሏል። መንግስት ከዚህ ቀደም በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ወደ ሃገር መመለሱ ይታወቃል።

ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመለከቱ፤ https://bit.ly/4aiszAV