Get Mystery Box with random crypto!

አቶ ነብዩ ተድላ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ አቶ ነብዩ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር | Natnael Mekonnen

አቶ ነብዩ ተድላ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ቃል አቀባይ ሆነው ተሾሙ

አቶ ነብዩ በውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ለ22 ዓመታት በዋናው መስሪያ ቤት እና ሚሲዮን ጽህፈት ቤቶች ሲሰሩ ቆይተዋል። በተጨማሪም በምክትል ቃል አቀባይነት መስራታቸውም ተገልጿል።

አቶ ነብዩ በኒዮርክ፣ ሪያድ፣ ደቡብ አፍሪካ እና ሌሎችም ሀገራት እና ከተሞች በዲፕሎማትነት ማገልገላቸውን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል። አቶ ነብዩ በዛሬው ዕለት ከውጭ ጉዳይ ቋሚ ዘጋቢዎች ጋር ተዋውቀዋል።