Get Mystery Box with random crypto!

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመ | Natnael Mekonnen

ኬና ልዩ የጥርስ ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስ ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል::  ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል(with ceramic bracket and metal brackets
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት (partial dentures, full denture, zirconia , ceramic crown, Implant
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት

ከ የካቲት 01 - 30 ድረስ ከ25% - 30% የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ ጋር

አድራሻ: ፒያሳ ከኢትዬ ሴራሚክስ ወረድ ብሎ ከአንበሳ ፉርማሲ አጠገብ ኢመኤ ህንዓ 4ኛ ፋሎር ላይ
  Tel: 0911 892011/ 0930202124