Get Mystery Box with random crypto!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2022 የታይምስ መጽሔት 100 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተ | Natnael Mekonnen

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ2022 የታይምስ መጽሔት 100 ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ። መጽሔቱ ይፋ ባደረገው የ100 ተጽዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ዝርዝር በአመራር ዘርፍ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ መካተታቸውን አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንጆቹ 2019 የመጽሔቱ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ዝርዝር ውስጥ አንዱ እንደነበሩ የሚታወስ ነው።

https://time.com/collection/100-most-influential-people-2022/6177683/abiy-ahmed-leaders/