Get Mystery Box with random crypto!

ሉሃንስክ ህዝባዊት ሪፐብሊክን ነጻ ለማውጣት ተቃርበናል - ሩሲያ ዶንባስ የተሰኘውን የዩክሬን ግዛ | Natnael Mekonnen

ሉሃንስክ ህዝባዊት ሪፐብሊክን ነጻ ለማውጣት ተቃርበናል - ሩሲያ

ዶንባስ የተሰኘውን የዩክሬን ግዛት ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር መቃረቡን የገለጸው የሩሲያ ጦር ሉሃንስክ ህዝባዊት ሪፐብሊክን ነጻ ለማውጣት ከምችልበት የዘመቻ ምዕራፍ ላይ ደርሻለሁ ብሏል፡፡