Get Mystery Box with random crypto!

'#ፑቲን እባክዎትን የሚራራ ልብ ካለዎት ወደቦቹን ይክፈቱና ደሃዎችን እንመግብ አስከፊውን ርሃብም | Natnael Mekonnen

"#ፑቲን እባክዎትን የሚራራ ልብ ካለዎት ወደቦቹን ይክፈቱና ደሃዎችን እንመግብ አስከፊውን ርሃብም እናስቁመው" :- የአለም ምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቢዝሌይ

ምእራብያውያን ፑቲንን መለማመጥ ጀምረዋል።

ፑቲን የዩክሬን ወደቦችን ለእህል ጭነት ክፍት እንዲያደርጉ የዓለም ምግብ ፕሮግራም ጠይቋዋል። ጉዳዩ ብዙዎችን ለርሃብ ከመዳረግም በላይ አለመረጋጋቶችን ሊያስከትልና የህገ ወጥ ስደተኞን ቁጥር ሊያንር እንደሚችል ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል፡፡

ፕሮግራሙ ወደቦቹ ካልተከፈቱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች ለከፋ ርሃብ ሊጋለጡ ይላሉ ብሏል፡፡ ይህን አለመፍቀድ በዓለም የምግብ ዋስትና ላይ "የታወጀ ጦርነት" ተደርጎ ይወሰዳልም ብሏል ፕሮግራሙ።እንደ ዋና ዳይሬክተሩ ገለጻ ዩክሬን ብቻዋን 4 መቶ ሚሊዮን ያህል ሰዎችን ለመመገብ የሚያስችል አቅም አላት ብለዋል።