Get Mystery Box with random crypto!

የዚምባብዌው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቸው ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያምን ለኢትዮጵያ አሳልፋ ልትሰጥ | Natnael Mekonnen

የዚምባብዌው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቸው ኮ/ል መንግስቱ ሀይለማርያምን ለኢትዮጵያ አሳልፋ ልትሰጥ እንደምትችል ከቪኦኤ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ ላይ ገልጸዋል:: "የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት የዚምባብዌ መንግስትን ቀርቦ ጥያቄ ካቀረበ አስፈላጊው እርምጃ ተወስዶ ተገቢው ጥያቄ መልስ ያገኛል" ነው ያሉት የዚምባብዌው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

ኮረኔል መንግስቱ ሆይ የዚምባቤ መንግስት ለኢትዮጵያ አሳልፋ እስኪሰጥህ አትጠብቅ በገዛ ፍቃድህ ወደ ምትወዳት ሀገርህ ከነቤተሰብህ በመግባት ቀሪ እድሜህን በሀገርህ ላይ አሳልፍ