Get Mystery Box with random crypto!

መልክት ከአዲስ አበባ ሞተረኞች ናቲ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ አዲስ አበባ መንገድ ትራንስፓርት ከ | Natnael Mekonnen

መልክት ከአዲስ አበባ ሞተረኞች

ናቲ በመጀመሪያ አመሰግናለሁ አዲስ አበባ መንገድ ትራንስፓርት ከሁለት አመት በፊት ሙሉ ለሙሉ እንዳንቀሳቀስ ክልክሎን ነበር ግን እነሱ ያወጡት ህግ ትክክል እናደልሆነና እኞን የሚጎዳ በዚህ የስራ ዘርፍ አብዛኞቻችን ቤተሰብ አስተዳዳሪ እንደሁንን ቅሬታ አቅርበን ወደ ስራ እንድንገባ ህግ አውጥተው አርገውን ነበር

ለምሳሌ ከህጎች ውስጥ

1 ሞተሮቹ ጂፒኤስ እንዲገጥሙ
2 ኮድ 2 የሆንቱ ሞተረች ኮድ 3 እንዲሆኑ
3 ለቁጥጥር እንዱያመች በማህበር እንዲሆኑ ሌሎችም ህጉ አሉ እነዚህን መስፈርቶች አሟልተን ወደስ ስራ ገባን ግን በተደጋጋሚ ያስቆሙናል አህን ደግሞ ጭራሽ ሰው ጭነን እንዳንሰራ አርገውናል ናቲ ቤተሰብ አለን ግብር እንክፍላለን ለጂፒኤስ በአመት 3000-4000ብር ለቁጥጥር እንክፍላክለን ትናንት ፋና ሄደን ነበር የሄድነውም ቅሬታችንን ለሚመለክተው አካል እንዲያደርሱልን መፍቴሄ እንዲሰጠን ነውና መፍትሄ እንድሰጡን ድምጻችንን አሰማልን::