Get Mystery Box with random crypto!

ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ዛሬ አርብ በ73 ዓመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል ዩኤኢ የፕሬዝዳንቷ | Natnael Mekonnen

ሼክ ኸሊፋ ቢን ዛይድ አል ናህያን ዛሬ አርብ በ73 ዓመታቸው ማረፋቸው ተሰምቷል ዩኤኢ የፕሬዝዳንቷን ሞት ተከትሎ ለቀጣዮቹ 40 ቀናት የሀገሪቱ ሰንደቅ ዓላማ ዝቅ ብሎ እንዲውለበለብ ወስናለች

ጽህፈት ቤቱ ባወጣው መግለጫ ሼክ ኸሊፋ በማረፋቸው ማዘኑን በመግለጽ ለተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች፣ ለአረብ እና ለተቀረው ዓለም መጽጽናናትን ተመኝቷል፡፡