Get Mystery Box with random crypto!

For your information since September 1/2015 E.C we plan to ful | Nur-Africa Academy Education/ ኑር–አፍሪካ አካዳሚ ትምህርት

For your information since September 1/2015 E.C we plan to fully implemented (100%) English Language.
And the adimins are responsible to encourage all teachers, assistant teachers and supportive staff to train and well equipped in English.
unless and other wise the school should take measures for any failure for English Language Proficiency for the coming Academic Year 2015 E C

ለመረጃ ያክል ከመጪው መስከረም 1/2015 E.C ጀምሮ ሙሉ በሙሉ (100%) የእንግሊዝኛ ቋንቋን ተግባራዊ ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታችን ጨርሰናል።
እና አድሚኖች ሁሉም መምህራን፣ ረዳት አስተማሪዎች እና ደጋፊ ሰራተኞች በእንግሊዝኛ እንዲሰለጥኑ ክረምቱን ከፍተኛ ጥረት እያደረግን ነው።
ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁ ክረምቱን በከፍተኛ ደረጃ የእንግሊዘኛ የቋንቋ አቅማቸውን አሻሽለው እንዲመጡ በማድረግ የ2015 የትምህርት ዓመት ልጆቻችሁ ውጤታማ እንዲሆኑ አግዟቸው።
እኔም የመፍትሄው አካል ነኝ!