2023-04-16 18:48:44
ሰሞኑን በጋዜጠኛ እንዳልካቸው ዘነበ እና በ አንዲት ቆሞቀር አማራ መካከል የተደረገ ቃለምልልስ ይህን ይመስላል
ቆሞቀሯ አማራ:- ለምንድነው ሁልጊዜ ኦሮሞን ከሌላው ለይተህ እወዳለሁ እያልክ የምታወራው ?
እንዳልካቸው :- ኦሮሞን ከልቤ የምወድበት ምክንያት " እኔ በዶርዜነቴ እኮራለሁ" ስል በጣም ደስ ይለዋል። እኔ በማንነቴ ስኮራ ከኔ እኩል ይደሰታል። ራሴን ልሁን ስትዪ በጣም በደስታ ይቀርብሻል።
አለ ደግሞ (አማራ) " እኔ ዶርዜ ነኝ" ስል " የበታችኝነት ስሜት አለብህ" እያለ ሊያሸማቅቀኝ የሚሞክር። ኢትዮጲያዊነት ማለት የሱ ባህል እና አስክስታ የሚመስለው። ከዚህ አይነቱ ጋር መቼም አልግባባም። ማንም እርር ድብን ማለት ይችላል ኦሮሞ ውስጤ ነው እወዳቸዋለሁ።
ቆሞቀሯ አማራ:- አማራው እኮ የሚሰድቡህ ከኢትዮጲያዊነት.....
እንዳልካቸው:- ምን ያመጣሉ ቢሳደብ ? ከምላስ ውጪ ምን አላቸው ? ጮኸው ጮኸው ሲደክማቸው ዝም ይላሉ
@my_oromia
2.6K views15:48