Get Mystery Box with random crypto!

Muslime students 🤝

የቴሌግራም ቻናል አርማ muslmestudents — Muslime students 🤝 M
የቴሌግራም ቻናል አርማ muslmestudents — Muslime students 🤝
የሰርጥ አድራሻ: @muslmestudents
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 512
የሰርጥ መግለጫ

የምታውቀውም ነገር እስካልሰራህበት ድረስ አቃለሁ አትበል !!
የሰራህበት እንደሆነ ሌሎችን በማስታወስ በሀሰና ላይ ሀሰና ከምርበት ።
⏩በዚህ ፔጅ
የተለያዩ
የትርጉም ዳእዋዎችን በ Video
Voice
👉አስተማሪ ፅሁፎችን
👉ሀዲሶችን
👉 ኢስላማዊ ግጥሞች
👉እንዲሁም ለፕሮፋይል የሚሆኑ ፎቶዎችን
👉ፈታ እያላቹ እየተዝናናቹ
★★★★★★
Join us t.me/muslmestudents

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-02 01:06:46 #አዋቂ_ለመሆን እንደ ዴንማርኩ ምሁር Davanocholijinok Sheltonltshoba ታታሪ ሁን
.
.
ስሙን እንኳን ታግሰክ ያላነበብክ አንተ አሁን አዋቂ መሆን ትመኛለህ


ትገርማለህ እሲኪ ለዚህ ስህተት ህ
ይቺን ሼር አድርግ
@Muslmestudents

260 ላይ ተንጠልጥለን ቀረን እኮ
183 viewsOzil Ozil , 22:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 21:37:46 የዙልሒጃ ወር መግቢያ ጨረቃ ታይታለች!
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓል ሐምሌ 2 ዕለተ ቅዳሜ እንደሚከበር ተገለፀ!!
የዙልሒጃ ወር ዛሬ ሐሙስ አንድ ብሎ ይጀምራል
አቡ ዳውድ ኡስማን
በሳዑዲ አረቢያ አዲስ የዙልሂጃ ወር መግቢያ ጨረቃ
በመታየቷ የዙልሂጃ ወር ዛሬ ሐሙስ ሰኔ 23/2014 / June 30/2022 አንድ ብሎ
እንደሚጀመር ታውቋል::
የኢድ አል አድሃ አረፋ በዓልም ቅዳሜ ሐምሌ 2-2014/ July 09/2022 እለተ ቅዳሜ
እንደሚውል ታውቋል፡፡
ከዛሬ ሐሙስ ሰኔ 23 ጀምሮ ያሉትን 10 ቀናት በኢባዳ ልናሳልፋቸው ይገባል፡፡
የዙልሂጃን ዘጠኙንም ቀናት ለመፆም ፍላጎት ያለው ከዛ ሐሙስ June 30 /2022 ጀምሮ
መፆም ይችላል፡፡
ታላቅ ምንዳ የሚያስገኘውን የዙልሒጃ 9 (የአረፋን ቀንን) ለመፆም የሚፈልግም ሐምሌ
1እለት ጁምዓ መፆም ይችላል::
ከዛሬ ጀምሮ ያሉትን ተከታታይ አስር ቀናቶች በኢባዳ እናሳልፋቸው!
አላህ ይርዳን!
213 viewsOzil Ozil , 18:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-27 00:09:46
ሃብሃብ

ሃብሃብ - በውስጡ እጅግ ብዙ ፈሳሽ እና ማዕድናትን የያዘ ከፍራፍሬዎችም በትልቅነቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በተለይ ከአዲስ አበባ ወደ ናዝሬትና ሐዋሳ መስመር ሲሄዱ በመንገድ ዳር ተሸክመው ሲሸጡት እንመለከታለን፡፡ ሞክረውት እንደሆነ ባላውቅም በጉዞው ወቅት ለሚኖረው ሙቀት እና የውሃ ጥም ሁነኛ መፍትሄ ሆኖ ይገኛል፡፡ ከዚህ ጥቅሙም ባሻገር ለራስ ምታት ፍቱን መድሃኒት መሆኑ በባለሙያዎች ተጠንቶ ተቀምጧል፡፡ የሪደርስ ዳይጀስት መጽሔት በቅርቡ ባሰፈረው ጽሑፍ ሃብሃብ ለራስምታት ፍቱን ያስባለው ከፍተኛ የውሃ እና ማዕድናት በተለይም ከፍተኛ የማግኒዚየም ማዕድን መጠኑ ነው፡፡ ብዙ ጊዜ ለራስምታት ከሚያጋልጡ ምክንያቶች አንዱ ድርቀት ወይም በሰውነት ውስጥ በቂ ፈሳሽ ያለመኖሩ ነው፡፡ ይህ ፍራፍሬ ደግሞ ይህን ችግር በደንብ ይፈታል፡፡ ከራስ ምታት ክኒን ይልቅ በቅርብ ሃብሃብ ከተገኘ በደቂቃዎች ውስጥ ከራስምታቱ እረፍትን ይሰጣል ብለዋል ባለሞያዎቹ::

http://t.me/muslmestudents
259 viewsOzil Ozil , edited  21:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 22:21:26
ከርዕሰ ውጪ !

እንዲህ አይነት ጥንቁልና ነክ ነገሮች አውግዙ ምክንያቱም ነገ ዞሮ እራሳችንን ሊጎዳ ይችላል፣ ይህ ነገር ብዙ ቻናሎች ላይ እየተዋወቀ ይገኛል። ኢትዮጵያ በባዕድ ነገሮቿ ሳይሆን የምትታወቀው ... የእምነት ሀገር በመሆኗ ነው፤ እዚህ ውስጥ ስንት የእስልምና እና የክርስትና ተከታዮች አላችሁ? ከዚህ ነገር ተቆጠቡ ... ሌሎችም እንዲቆጠቡ ይሄንን የማስጠንቀቂያ መልዕክት ሼር አድርጉላቸው።
210 viewsOzil Ozil , 19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:35:39
432 viewsOzil Ozil , 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 22:35:31 # በእስልምና ጥላቻ የጦዘው ጀርመናዊው ፖለቲከኛ...
እስልምናን እና አማኞቹን አጥብቆ የሚጠላው አክራሪ የፖለቲካ ዘውግ
አራማጁ፤ ተፅዕኖ ፈጣሪው ጀርመናዊ ፖለቲከኛ አርቱር ዋግነር በእንግዳነት
በታደመበት ሚዲያ ላይ ሁሉ እስልምናን ሳይዘልፍ፤ አማኞቹን ሳያብጠለጥል
ንግግሩን አሳርጎ እንደማያውቅ ብዙዎች ይናገራሉ...
በጀርመን ያቋቋመው (AFD) ፓርቲ በማሕበረሰቡ ዘንድ ቅቡልነት የተቸረው
በመሆኑ ያሻውን ለመዝለፍ፤ የፀዳውን ለማጉደፍ አጨብጫቢ እንጅ ለምን? እና
እንዴት? ብሎ የሚጠይቅ አለመኖሩ የእስልምና ጥላቻውን የበለጠ ማባባሱ
እንደ ምክንያት ይጠቀሳል...
አንድ ወቅት ላይ በሐገሪቱ ቴሌቪዢን ለደጋፊዎቹ የሚነግራቸው አንገብጋቢ
ጉዳይ እንዳለው በመግለፅ በጉጉት ለሚጠብቁት፤ ለፖለቲካው ማጣፈጫ
እስልምናን በማጠልሸቱ የሚጎመዡለት ደጋፊዎቹ በጉጉት እየጠበቁት ነው!
አርቱር ዋግነር ከበፊቱ በተለዬ ፈገግታ በቀጥታ ስርጭት እንግዳ ሆኖ ቀረበ!
ጋዜጠኛውም መልዕክቱን እንዲያስተላልፍ እድሉን ሰጠው...
ለእስልምና ባለው ጠላትነት 'Prominent' የሚታወቀው እውቁ ፖለቲከኛም
አለ:-"እኔ ሳላውቅ ከገደብ በላይ በምጠላው እስልምና የማይወላውል ፅኑ
መንገዴን ጀምሪያለሁ! እስከዛሬ እስልምናን በመጥፎ ሳነውር የነበረው በጭፍን
ነው፤ እውነታውን ከእኔ ፀያፍ ቃል በተቃራኒ ሆኖ በአስተምሕሮው ጥራዝ ውስጥ
አግኝቼዋለሁ! እናንተም ለማወቅ ሞክሩ!" በማለት! ዛሬስ እስልምናን ምን ብሎ
ሊሰድብልን ነው? ብለው በጉጉት ለሚጠብቁት ደጋፊዎቹ ዱብዳውን
አረዳቸው...
ጋዜጠኛውም :-"እንዴት ከመጠን በላይ ወደምጠላው'ና በጠላትነት ከፈረጅከው
እስልምና ልገባ ቻልክ " በማለት በግርምት ጠዬቀው...
አርቱር ዋግነርም:-" ለረጅም ዓመታት የፈጠረኝን አምላክ እና የፈጠረብኝን ዓላማ
ለማወቅ በጥረት የታከለው ጉገቴ እውነታውን ሊያመላክተኝ አልቻለም ነበር! ለካ
እውነታውን ጥላቻዬ ሸፍኖኝ ኖሯል፤ ሁሉንም ፈትሼ ለጥያቄዬ አመርቂ መልስ
ሳጣ በጭፍን የጠላሁትን እስልምና ለመፈተሽ ተገድጃለሁ! ነገር ግን
በእስልምና ውስጥ የጥያቄዬን ምላሽ ብቻ ሳይሆን የማላውቃቸውን እልፍ
አምላካዊ ተግሳፆችን ለተራበችው ነፍሴ ብርታት አድርጌ መግቤያቸዋለሁ!"
በማለት የመስለሙን ምክንያት አብራርቷል...
ወደ ተፈጥሯዊ እምነቱ እስልምና ከገባ ቡኃላ ስሙን 'አሕመድ' በማለት
መጠሪያው ያደረገው አርቱር ዋግነር በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ላይ ቤተ-ክርስቲያኗ
ያላትን አቋም በግልፅ በመቃዎም ግብረ ሰዶማዊነትን ከተለምዶ አስተሳሰብ እና
እምነት ጋር የሚጣረስ ያልተገራ ተግባር ነው! በማለት የጀርመንን ካሕናት
እየሞገተ እንደሆነ'ና ብዙዎችን እስልምናን በማስተማር ወደ ተፈጥሯዊ
እምነታቸው እየመለሰ እንደሚገኝም ተገልጿል። [Converts to islam
364 viewsOzil Ozil , 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 09:25:51
የአፍጋኒስታን ጧሊባን የመፈጠሩ ምክንያት ሁለት ሴቶች በጋንጊስተሮች
ተጠልፈው በመሰወራቸው ነው። እነኚህን ሴቶች ከጠላፊዎቹ ለማስመለስ
በታጋዩ ሙላ ዑመር መሪነት 30 ጀግኖች መሳሪያ ታጥቀው
ከጋንጊስተሮች ጋር ተዋጉ። ሴቶቹንም ነጻ አወጡ።
ጧሊባንም ሀ ብሎ በዚያው ተመሰረተ።
-------------------------------------------------
ፎቶው የአፍጛን የዉጭ ጉዳይ ሚንስትሩ የዐሚር ኻን ሙተቂ ነው።
343 viewsOzil Ozil , 06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:53:19
ነጭ ጀለቢያ የለበሱት ማን እንደሆኑ ታውቃለህ
ሲታዩ ተራ ሰው ይመስላሉ ኣ ግን አይደሉም ቢፈልጉ ንጉስ መሆን የሚችሉ ነበሩ
ግን ......
እኚህን አዛውንት የሳውዲ አረቢያ የመጀመሪያው ንጉስ ልጅ የንጉስ ሳልማን
ወንድም ልዑል ማምዱህ ቢን አብዱል አዚዝ አል ስዑድ ናቸው።
ህይወታቸውን በሙሉ ለቅዱስ ቁርኣን አገልግሎት የሰጡ በህይወት ዘመናቸው
ወደ 70,000 ለሚጠጉ ተማሪዎች ቅዱስ ቁርኣንን ያስተማሩ።
የታቡክ ግዛት ገዥ ሆነው ተሹመው ግን በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ ስልጣን
አልፈልግም በማለት ስልጣናቸውን የለቀቁ።
# አጂብ የዱንያን ንግስና ያልፈለጉ ለአኼራ የሰነቁ # ድንቅ ሰው ረጅም እድሜ
ከአፊያ ጋ ይስጥዎ
308 viewsOzil Ozil , 05:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:50:52 በህይወት እያለን በኛ ዘመን
ሙስሊሙ ለ2 አይከፈልም!
ኢንሻ አሏህ! May be over
our dead bodies! ስንሞት!
245 viewsOzil Ozil , 05:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:43:32
ይሄ አባት አፍጋናዊ ነው የአመቱ ጀግና አባት በመባል ተሰይሟል
ስሙ # ሚህራ_ኻን "በመባል ይታወቃል ሴት ልጁን 7 ማይል ሚያክል ርቀት
ያለው ትምርት ቤት ይዟት በመሄድ ለ 4 ሰአት ያክል ተቀምጦ የቀን ትምርቷን
እስከምትጨርስ ጠብቆ ወደቤት ይመልሳታል ለምን ሲባል? እኔ የተማርኩ
አይደለሁም ይሄን ማደርገው ዶክተር እንድቶን ስለምፈልግ ነው እሱ
በሚኖርበት አካባቢ አንድም ዶክተር ስለማይገኝ
243 viewsOzil Ozil , 05:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ