Get Mystery Box with random crypto!

ከርዕሰ ውጪ ! እንዲህ አይነት ጥንቁልና ነክ ነገሮች አውግዙ ምክንያቱም ነገ ዞሮ እራሳችንን ሊጎ | Muslime students 🤝

ከርዕሰ ውጪ !

እንዲህ አይነት ጥንቁልና ነክ ነገሮች አውግዙ ምክንያቱም ነገ ዞሮ እራሳችንን ሊጎዳ ይችላል፣ ይህ ነገር ብዙ ቻናሎች ላይ እየተዋወቀ ይገኛል። ኢትዮጵያ በባዕድ ነገሮቿ ሳይሆን የምትታወቀው ... የእምነት ሀገር በመሆኗ ነው፤ እዚህ ውስጥ ስንት የእስልምና እና የክርስትና ተከታዮች አላችሁ? ከዚህ ነገር ተቆጠቡ ... ሌሎችም እንዲቆጠቡ ይሄንን የማስጠንቀቂያ መልዕክት ሼር አድርጉላቸው።