Get Mystery Box with random crypto!

አንዱ ሙነሺድ «ያ ረሱለላሊ ባንቱ ነው ማማሬ፣ ባንቱ ነው መዋቤ!» አለ። ሰውዬውም ቀበል አደረጉና | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

አንዱ ሙነሺድ «ያ ረሱለላሊ ባንቱ ነው ማማሬ፣ ባንቱ ነው መዋቤ!» አለ።
ሰውዬውም ቀበል አደረጉና «እንዴት አያምርብህ፣ መተዳደሪያ አድርገሃቸው!»


ኧረ! ተው ክፉ አታናግሩን! 5 ኪሎ ቦርጭ ተሸክሞ "በአንቱ ናፍቆት ከሳሁ ገረጣሁ!" ይላል! ቢያንስ በሚመስል ነገር እንኳ ዋሹን!