Get Mystery Box with random crypto!

ይነበብ ======== በተለይም ነጋዴው ማኅበረሰብ አንብብ! * «የገቢና የወጪ ንግድን ጨምሮ በ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ይነበብ ======== በተለይም ነጋዴው ማኅበረሰብ አንብብ! * «የገቢና የወጪ ንግድን ጨምሮ በጅምላና በችርቻሮ የሚሳተፉ የውጭ ባለሀብቶች የሚያሟሉት የካፒታል መጠን ይፋ ተደረገ!» ይላል ከትናንት በፊት ሪፖርተር ጋዜጣ ይዞት የወጣው ዜና! ባይሆን በዋናነት ተጎጂ የሚሆኑት እነዚያ ከቻይና፣ ከዱባይ፣ ከቱርክ በርካሽ ዋጋ ያመጡትን እቃ በሁለትና ሦስት እጥፍ አትረፍው በብቸኝነት ሲሾፍሩን የነበሩ በጣት…