Get Mystery Box with random crypto!

በኢቲቪ እየቀረበ ባለው 'ነጋድራስ' በተሰኘው የሥራ ፈጠራ ውድድር ላይ ዛሬ ከነበሩ ተወዳዳሪዎች መ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

በኢቲቪ እየቀረበ ባለው "ነጋድራስ" በተሰኘው የሥራ ፈጠራ ውድድር ላይ ዛሬ ከነበሩ ተወዳዳሪዎች መካከል አንድ ሰልማን ዓሊ የተባለ ወንድማችን ያቀረበውን ሃሳብ እዚሁ ፌስቡክ ላይ በኢቲቪ ገፅ ተለቆ እያየሁት ነበር። በግሌ እስካሁን ካየኋቸው ሃሳቦች በሃሳብ ደረጃ የተሻለ ሆኖ አግኝቸዋለሁ። ሃሳቡ አብዛሃኛው የሃገራችን ህዝብ ኑሮውን እየገፋ ያለበትን የግብርና ሥራን በቴክሎጂ (AI, IoT, GIS, Remote…