Get Mystery Box with random crypto!

ኧረ! My Silte people! ምነው የባድ ወልድ¿ ከምን ፈታችሁ ለቀቃችሁብን¿ የጎጃም ተረተኞ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ኧረ! My Silte people!
ምነው የባድ ወልድ¿ ከምን ፈታችሁ ለቀቃችሁብን¿

የጎጃም ተረተኞችን የሚያስንቅ ቀደዳ¡

ወይ አዜጋን ፊርዓውን!
ሰው ግን ፈጣጥሮ የሚያወራውን ነገር ሲያወራ ኮስተር ብሎ ስሪየስ ሁኖ በቀም ነገር ማውራት መቻሉ¡
እኔ እየዋሸሁ መሆኔን ውስጤ ስለሚያውቅ ሳቄን አልችለውም¡

ለምንኛውም ሌላ ሳይጨመር ፈታችሁ የለቀቃችሁትን ያዙልን¡