Get Mystery Box with random crypto!

ኢማሙ አሕመድ ያኔ በርሳቸው ዘመን አንድ ሰው ሐራም ላይ ወድቆ ሥራው እንዳይበላሽ ትዳር መያዝ እን | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

ኢማሙ አሕመድ ያኔ በርሳቸው ዘመን አንድ ሰው ሐራም ላይ ወድቆ ሥራው እንዳይበላሽ ትዳር መያዝ እንዳለበት መክረዋል። "በዚህ ዘመን" ብለው!
የኛን ዘመን ቢመለከቱት ምን ሊሉን ይችላል?

ኧረ! ተፍ ተፍ በሉና በሐላሉ አግቡ ወንድምና እህቶች! በዚህ ዘመን መሰተርን ያክል ትልቅ ነገር የለም።