Get Mystery Box with random crypto!

በተቃራኒው ደግሞ የበፊቱ ህገ ወጥ መጅሊስ የነገውን ስብሰባ በመቃወም ይህንን ደብዳቤ ለአማራ ክልል | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

በተቃራኒው ደግሞ የበፊቱ ህገ ወጥ መጅሊስ የነገውን ስብሰባ በመቃወም ይህንን ደብዳቤ ለአማራ ክልል መንግስት ጽፏል። ህገ ወጡ ማን እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ስለሆነ፤ ህግ የሚከበር ከሆነ ይህንን ደብዳቤ የጻፉ የቀድሞ የመጅሊስ አባላት በቀጥታ ወደ እስር ቤት መወርወር አለባቸው።


ደስ የሚለው ነገር «ኦዲትዬ» እየመጣች ነው!

ደግሞ የነዚህስ ዓይን አውጣነት ይለያል።