Get Mystery Box with random crypto!

የአማራ ክልል መጅሊስ ምርጫ በነገው ዕለት ይካሄዳል። በመጅሊስ ጉዳይ ከሁሉም ክልል በላይ ይበልጥ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

የአማራ ክልል መጅሊስ ምርጫ በነገው ዕለት ይካሄዳል። በመጅሊስ ጉዳይ ከሁሉም ክልል በላይ ይበልጥ የተጎዳው ይህ ክልል፤ በአላህ ፈቃድ የተሻሉ መሪዎች እንዲሾሙበት እንመኛለን። አላህ ያግዛቸው።