Get Mystery Box with random crypto!

አስተውላችሁ ከሆነ… በአሁኑ ወቅት ከበርካታ የዘመናችን ከተሜ ሴቶች ይልቅ ገጠሬ ወንዶች የተሻለ ሐ | Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹

አስተውላችሁ ከሆነ…
በአሁኑ ወቅት ከበርካታ የዘመናችን ከተሜ ሴቶች ይልቅ ገጠሬ ወንዶች የተሻለ ሐያእ አላቸው ቢባል ማጋነን አይሆንም።


እኛ'ኮ ድሮ በዘመናችን ሴት ቁሞ ሲያወራን እንኳን ቀና ብለን ልናይ ላባችን ግጥም ብሎ ይሸፍነን ነበር።

ዛሬ'ማ ጭራሽ የሴት ደፋሪም መጣ እያላችሁ ነው!

ነስአሉልሏሃ ሰላመተ ወልዓፊያህ!