Get Mystery Box with random crypto!

ሀገሪቱ የጥቂቶች ሳይሆን በጣት ለሚቆጠሩት እንደሆነች ማሳያውን እዩት 'ብሔራዊ ባንክ ሐሙስ ሚ | Muktarovich Ousmanova

ሀገሪቱ የጥቂቶች ሳይሆን በጣት ለሚቆጠሩት እንደሆነች ማሳያውን እዩት

"ብሔራዊ ባንክ ሐሙስ ሚያዝያ 3 ቀን 2016 ዓ.ም. ይፋ ባደረገው የፋይናንስ ስታቢሊቲ ሪፖርት (Financial Stability Report) የባንክ ብድሮች በጥቂት ተበዳሪዎች እጅ ተከማችተው እንደሚገኙ ይጠቅሳል።

በአገሪቱ ያሉት ሁሉም ባንኮች እስካለፈው ዓመት ሰኔ መጨረሻ ድረስ በሥራ ላይ ካዋሉት አጠቃላይ 1.9 ትሪሊዮን ብር ብድር ውስጥ 23.5 በመቶውን ያበደሩት ለአሥር ተበዳሪዎች እንደሆነ በሪፖርቱ ተካቷል።

ከፍተኞቹ አሥር ተበዳሪዎች ከአጠቃላይ የባንክ ብድር መጠን ውስጥ በ2014 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ ከነበረው 18.7 በመቶ ነው በ2015 ዓ.ም. መገባደጃ ላይ ወደ 23.5 ያደገ ነው ተብሏል።"

ደሀው ኑሮ እየከፋበት፣ ሀብታሙ እንዲህ በሚሆንበት ሀገር ሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው