Get Mystery Box with random crypto!

የአስራ አንድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት (ሲኦፒ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ለመወያየት | Muktarovich Ousmanova

የአስራ አንድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥምረት (ሲኦፒ) ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ጋር ለመወያየት የቀረበለትን ጥሪ ውድቅ ያደረገው መንግሥት በአገሪቱ አሳሳቢ ጉዳዮች ላይ የመነጋገር ፍላጎት ስለሌለው መሆኑን ገለጸ።
ኦፌኮ ከጠቅላዩ ጋ የተደረገውን ውይይት እንዲሳተፍ ቢጠየቅም ጥያቄውን አለመቀበሉን ተናግረዋል።