Get Mystery Box with random crypto!

የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ህዝብ ላይ ከትናንት በስተያ ጠዋት የከፈተው ውጊያ በመከላከያ ሠራዊቱ፣ በ | Muktarovich Ousmanova

የህወሓት ታጣቂዎች በራያ ህዝብ ላይ ከትናንት በስተያ ጠዋት የከፈተው ውጊያ በመከላከያ ሠራዊቱ፣ በአማራ ሚልሻና በራያ ወጣቶች ቅንጅት አፃፋውን አግኝቶ አሁን ተረጋግቷል ብለዋል። ታጣቂዎቹ ሾልከው በገቡባቸው የራያ አከባቢዎች በተለይ ጨማሮ እና ኮስም በሚባሉ አካባቢዎች የህዝብን ንብረት እና የኮስም 1ኛ ትምሀርት ቤትን ዘርፈውና አውድመው ሄዷል ብለዋል። ከዚህ በተጨማሪ አንድ መስጊድ ለማቃጠል ሙከራ አድርገው በመከላከያ ሰራዊት ከሽፏል ብለዋል፣የቁርዓን ትምህርት ቤቶችን ግን አቃጥለዋቸዋል ብለዋል፣ያሳዝናል። በጦርነቱ ያ ሁሉ እልቂት ተፈፅሞ እንደገና ሌላ ፀብ መጫር ለትግራይ ህዝብ ይበጀዋል? ቆም ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል።
አዩዘሀበሻ
ፎቶ:-ከቦታው
ጥቆማ
ፈጣን እና ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት፣ከስር ባለው ሊንክ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial