Get Mystery Box with random crypto!

ጽዱና ውብ ከተማ እንገነባለን። ባጃጅ ከከተማ እናስወጣለን። የብስክሌት መጓጓዣ እንሰራለን። የቤት | Muktarovich Ousmanova

ጽዱና ውብ ከተማ እንገነባለን። ባጃጅ ከከተማ እናስወጣለን። የብስክሌት መጓጓዣ እንሰራለን። የቤት ተሽከርካሪ በስራ መውጫና መግቢያ ሰዓት እናግዳለን ...

A few moment later ...

"የአህያና የፈረስ ጋሪዎችን በማዘመን እንደ ትራንስፓርት አማራጭ እንጠቀማለን።"

ጎበዝ አህያና ፈረስ ሲዘምኑ ወደ ምን ይቀየሩ ይሆን ? ሞተር ይገጠምላቸው ይሆን ? በፀሐይ ሃይል ይሰሩ ይሆን። መቼስ ዘንድሮ ተአምራቱ ብዙ ነው።

ጆሮ በር የለው፣ አልሰማ አይልም