Get Mystery Box with random crypto!

እውቁ የሰርጀሪ ህክምና ባለሙያ ዶክተር በሀይሉ ሀይሉ እሁድ ጠዋት አዲስ አበባ ውስጥ የጠዋት ሩጫ | Muktarovich Ousmanova

እውቁ የሰርጀሪ ህክምና ባለሙያ ዶክተር በሀይሉ ሀይሉ እሁድ ጠዋት አዲስ አበባ ውስጥ የጠዋት ሩጫ በማድረግ ላይ ሳሉ ግድያ እንደተፈፀመባቸው ታውቋል።

ዝርዝር መረጃውን ከፖሊስ እንጠብቃለን።

ነፍስ ይማር፣ ዶክተር።
Elias Meseret