Get Mystery Box with random crypto!

ስም ዝርዝር መለቀቅ ተጀምሯል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከንግድ ባንክ አውቃችሁም ይሁ | Muktarovich Ousmanova

ስም ዝርዝር መለቀቅ ተጀምሯል
የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ከንግድ ባንክ አውቃችሁም ይሁን ሳታውቁ ብር የወሰዳችሁ ተማሪዎች ብሩን ሳታጥፋፉ ብትመልሱ የተሻለ ነው።
ራሳችሁን ከችግር ታደጉ፣በአንዳንድ ዩኒቨርስቲዎች ስም ዝርዝር መለጠፍ ተጀምሯል።
አዩዘሀበሻ
ጥቆማ
በዚህ የቴሌግራም ቻናል ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial