Get Mystery Box with random crypto!

በዲላ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ከአብሲኒያ ንግድ ባንክ በዲጂታል ባንክንግ፣ሞባይል | Muktarovich Ousmanova

በዲላ ከተማ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና ከአብሲኒያ ንግድ ባንክ በዲጂታል ባንክንግ፣ሞባይል ባንክንግ በጥሬ ገንዘብ 88,800 (ሰማኒያ ስምንት ሺህ ሰምንት መቶ ብር ያወጡት ህገ ወጥ ግለሰቦች የዲላ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት በቁጥጥር ሥር ሀዋለ ። መጋቢት 6/2016 ዓ.ም ከምሽቱ 10 ሰዓት ጀምሮ ከኢትዮጵያና ከአብሲኒያ ንግድ ባንክ በብዛ ገንዘብ ለመወጣት አንዳንድ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎችና አንደንድ ግለሰባች ተሰልፎ እየሉ ከማህበረሰቡ በደረሰው ጥቆማ የዲላ ከተማ ፖሊስ ጽ/ቤት በአደረገው ኦኘሬሼን ከ33 የሚሆኑ የዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ላይ በተደረገው ፈተሻ 88.800 ብር በቁጥጥር ሥር አወሎ ምርመራው ከምመለከተው ባለድርሻ አከለት ጋር በመሆን ምርመራው እየተጠራ የሚገኝ ሲሆን በዚህ ዓይነት በተመሳሳይ በዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን (ኢንተርኔት) ባንኪንግ፣ ሞባይል ባንኪንግ እንዲሁም ሲቢኢ በመጠቀም ገንዘቡን አዉጥታችው ለዘመድ የላከችውን ሁሉ በአስቸኳይ ገንዘቡን እንዲትመልሱ በህግ ትጠይቃለችሁ ።