Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢቢሲ አማርኛ ዛሬ የሰራውን 'አየር መንገዱ በሶማልያ አየር ክልል መብረር | Muktarovich Ousmanova

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቢቢሲ አማርኛ ዛሬ የሰራውን "አየር መንገዱ በሶማልያ አየር ክልል መብረር አቆመ" የሚል ዘገባውን የተሳሳተ ነው ብሏል።

ግዜው ግን የመረጃ ነው፣ Flight Radar ላይ እንደሚታየው ሁሉም የአየር መንገዱ የመንገደኞች በረራዎች በጅቡቲ በኩል እየተከናወኑ ነው፣ ይህ ምስሉ ላይ የምትመለከቱት ዛሬ ከደቂቃዎች በፊት የነበረ የበረራ መስመር ነው።

ባይሆን የጭነት (ካርጎ) በረራዎች በሶማልያ የአየር ክልል መብረር አልቆሙም ቢል ይሻላል። አስተባብል ተብሎ ከላይ ተነግሮት ሊሆን ይችላል፣ እውነታው ግን ይኸው ነው።

#FactsFirst
ኤሊያስ መሰረት