Get Mystery Box with random crypto!

ሁለት መረጃዎች 1.በአማራ ክልል ወልድያ ከተማ ትናንት ጠዋት የከተማው መዘጋጃ ቤት ሀላፊ መገደሉ | Muktarovich Ousmanova

ሁለት መረጃዎች
1.በአማራ ክልል ወልድያ ከተማ ትናንት ጠዋት የከተማው መዘጋጃ ቤት ሀላፊ መገደሉን ተከትሎ ዛሬም የባጃጂ እንቅስቃሴ እንደታገደ ሲሆን ሆርማት ቁርጥ ቤት ባለቤቱን ጨምሮ ጠቅላላ ሰራተኞቹ በሰዓቱ በዚያ አካባቢ የተገኙ መንገደኞች በአካባቢው ያሉ ባለሱቆች ታስረው እስካሁን ድረስ አልተፈቱም ብለዋል።
2. በቆቦ ከተማ የምሬ ወዳጆ 1ቤት የተቃጠለ ሲሆን አንደኛውን ቤት የሀገር ሽማግሌዎች ከመቃጠል ታድገውታል ተብሏል። ቤቱን ማን እንዳቃጠለው የታወቀ ነገር የለም(አዩዘሀበሻ)።
በርካታ መረጃዎች አሉ፣ፈጣን መረጃ ያግኙ፣join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial
http://t.me/ayuzehabeshaofficial