Get Mystery Box with random crypto!

#ዜና_አፈና ክቡር መልዓከ ሠላም ተስፋ ሚካኤል አሰፋ የጅማ ፣ የየም እና የኮንታ አኅጉረ ስብከት | Muktarovich Ousmanova

#ዜና_አፈና
ክቡር መልዓከ ሠላም ተስፋ ሚካኤል አሰፋ የጅማ ፣ የየም እና የኮንታ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ዛሬ ጥር 22 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 12:30 ላይ ዲፖ ከሚገኘው የኮንዶሚንየም መኖርያ ቤታቸው በክልሉ የጸጥታ ኃይል ታፍነው ተወስደዋል።
ወደየት እንደወሰዷቸው እስከ አሁን የታወቀ ነገር የለም።
ለተጨማሪ መረጃ
http://t.me/ayuzehabeshaofficial