Get Mystery Box with random crypto!

በዘንድሮው ውጤት ከ50% በላይ  ያመጡት በቀጥታ ዩንቨርስቲ ገብተው የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን | Muktarovich Ousmanova

በዘንድሮው ውጤት ከ50% በላይ  ያመጡት በቀጥታ ዩንቨርስቲ ገብተው የአንደኛ ዓመት ትምህርታቸውን ይጀምራሉ።
ከ50% በታች ያመጡት ደግሞ እንደየነጥባቸው ተመርጠው ዩንቨርስቲዎቻችን የሚችሉትን ያህል ዩንቨርስቲ ገብተው አንደኛ ዓመት ሳይሆን የቅድመ ዩንቨርስቲ ትምህርት ይማራሉ።
ከዚያም በዓመቱ መጨረሻ ላይ ይፈተኑ እና ካለፉ ዩንቨርስቲ አንደኛ ዓመት ይገባሉ። ከወደቁ ወደቤታቸው ይገባሉ።