Get Mystery Box with random crypto!

ብሔራዊ ባንክ አዲስ ሀላፊ ተመደበለት። ላለፉት 5 አመታት የባንኩ ገዥ በነበሩት ዶ/ር ይናገር ደሴ | Muktarovich Ousmanova

ብሔራዊ ባንክ አዲስ ሀላፊ ተመደበለት።
ላለፉት 5 አመታት የባንኩ ገዥ በነበሩት ዶ/ር ይናገር ደሴ ምትክ አቶ ማሞ ምህረቱ መሾማቸው ተገልጿል። አቶ ማሞ
ከ5 አመት ወዲህ ወደ መንግስት ስራ ከመምጣታቸው በፊት ለረጅም አመታት በአለም ባንክ በከፍተኛ ሐላፊነት አገልግለዋል።.
አቶ ማሞ ከወራት በፊት የEthiopian State Holding ዋና ስራ አስፈፃሚ በመሆን መሾማቸው ይታወሳል።