Get Mystery Box with random crypto!

አውቃለሁ ያ ረብ... መታዘዜ ምንም አይጠቅምህም፣ ባንተ ማመፄም ቅንጣት አይጎዳህም። ግና ጌታዬ | ABX

አውቃለሁ ያ ረብ...
መታዘዜ ምንም አይጠቅምህም፣
ባንተ ማመፄም ቅንጣት አይጎዳህም።

ግና ጌታዬ ሆይ!
አንተን መታዘዝን ወፍቀኝ።
ባንተ ከማመፅ ጠብቀኝ።

http://t.me/MuhammedSeidABX