Get Mystery Box with random crypto!

ረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ.) ከዕለት ጉርስ የሚተርፍ ነገር ካላቸው እቤታቸው አያሳድሩም ነበር፡፡ አውጥተ | ABX

ረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ.) ከዕለት ጉርስ የሚተርፍ ነገር ካላቸው እቤታቸው አያሳድሩም ነበር፡፡ አውጥተው ይሠጣሉ፤ ወስደው ይመፀውታሉ፣ ለችግረኞች ያከፋፍላሉ፡፡
.
የሚነገርም ሆነ የሚፖሰት መልካም ነገር ካጋጠማችሁ፣ ካያችሁ፣ ከሠማችሁ … እቤታችሁ አታስቀምጡ፡፡ በእጃችሁ አታቆዩ፡፡ ጊዜው ጥሩ ቃላትን የተራብንበት ነው፡፡ ርሃብ አጎሳቁሎናልና አሁንም አሁንም ሣትሠለቹ አጉርሱን፡፡ ጠምቶናልና ቀዝቃዛ ውሃ ሁኑን። ሰው በእንጀራ ብቻ ነው የሚኖረው ያላችሁ ማነው??

ሰው ሆኖ ዱንያ ያላቆሰለችው ማን አለ? በመልካም ንግግር የሰውን ህመም ዳብሱ።

http://t.me/MuhammedSeidABX