Get Mystery Box with random crypto!

ዲንን ኡስታዝ ወይም ዓሊም ነኝ የሚል አስመሳይ ከቀበሮ ከተማርክ፤ ኋላ ላይ የሚሰማህ ነገር ቢኖር | ABX

ዲንን ኡስታዝ ወይም ዓሊም ነኝ የሚል አስመሳይ ከቀበሮ ከተማርክ፤ ኋላ ላይ የሚሰማህ ነገር ቢኖር ዶሮ መስረቅ አጅር እንዳለው ነው። ይላሉ።
ዲንን ከዲን ሰው፣ አላህን ፈሪ እና ዓሊም ከሆነ ሰው ተማሩ።
ዓሊም የሆነ ሰው ምልክቱ አላህን መፍራቱ።

http://t.me/MuhammedSeidABX